የስም፤ የእድሜ እና የትውልድ ቦታ ለውጥ ኖሯቸው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት ጥያቄ ለሚያቀርቡ፤

    • የስም ለውጥ በፍርድ ቤትላደረጉ
    • በፍርድ ቤት የተለወጠው ስም ሰነድ በውጭ ጉዳይ የተረጋገጠ መሆን አለበት፤
    • የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት መፈረም፤
    • የቀድሞ ፓስፖርት ኮፒ፤
    • ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
    • የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ፤
    • 343 ዩሮ
      • የልደት ቀን ወይም የትውልድቦታ ለውጥ ላደረጉ
    • የትውልድ ቦታና የልደት ቀን ቅያሪ ያደረጉበት የልደት ሰርተፍኬት በውጭ ጉዳይ ረጋገጠ፤
    • የቀድሞ ፓስፖርት ኮፒ፤
    • የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት መፈረም፤
    • ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
    • የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ
    • 343 ዩሮ