የቀደሞ የትውልድ መታወቂያ ቢጫ ካርድ ኖሯቸው አዲሱን ዲጂታል የትውልድ መታወቂያ በእድሳት ለሚጠይቁ

   • ለእድሳት ቅጽ 3ትን መሙላት፤
   • 3 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
   • የቀደሞ የትውልድ መታወቂያ ኮፒ
   • አሻራ ሰጥቶ መፈረም፤
   • ዜግነት ያገኙበትን አገር ፓስፖርት ኮፒ እና የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ፤
   • ዶላር በእለቱ የዩሮ ምንዛሪ ተቀይሮ