የስም፤ የእድሜ እና የትውልድ ቦታ ለውጥ ኖሯቸው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት ጥያቄ ለሚያቀርቡ፤
የስም ለውጥ በፍርድ ቤትላደረጉ
በፍርድ ቤት የተለወጠው ስም ሰነድ በውጭ ጉዳይ የተረጋገጠ መሆን አለበት፤
የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት መፈረም፤
የቀድሞ ፓስፖርት ኮፒ፤
ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ፤
343 ዩሮ
የልደት ቀን ወይም የትውልድቦታ ለውጥ ላደረጉ
የትውልድ ቦታና የልደት ቀን ቅያሪ ያደረጉበት የልደት ሰርተፍኬት በውጭ ጉዳይ ረጋገጠ፤
የቀድሞ ፓስፖርት ኮፒ፤
የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት መፈረም፤
ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ
343 ዩሮ