ሰነድ አልባ አመልክተው ኢትዮጵያዊነታቸው ተጣርቶ ፓስፖርት እንዲያወጡ ለተፈቀደላቸው

  • የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት መፈረም፤
  • ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤
  • የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ
  • 147 ዩሮ