ሰነድ አልባ

  • የሚሰጥዎትን ፎርም ሲሞሉ ቢያንስ የሁለት የቅርብ ቤተስብ ስምና ስልክ ቁጥር እንዲሁም የእርስዎን የዚህ አገር ስልክ ቁጥር መሙላት፤
  • የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ፤
  • አሻራ መስጠትና መፈረም
  • ከኢሚግሬሽን ፓስፖርት ማውጣት እንደሚችሉ ሲፈቀድልዎ ለመላክ እንዲያመች የፓስፖርት ፎርም መሙላት፤
  • 4 ፎቶግራፍ ማለትም ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ፤
  • የአገልግሎት ክፍያ የለውም