ለልጆች የአዲስ ፖስፖርት ጥያቄ
የፓስፖርት ፎርም በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ በመሙላት እናት/አባት መፈረም፤
የመጠቀሚያ ጊዜው ያላለፈ የአባት ወይም የእናት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኮፒ፤
እናት ወይም አባት ልጃቸው የኢትዮጵያ ፓስፖርት እንዲያወጡ ፈቃደኛ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የጽሁፍ ማመልከቻ
የሕፃኑ የልደት ሰርተፍኬት ተተርጉሞ በኖታሪ እና በlandgericht /District Court/ የተረጋገጠ እና በኤምባሲው በክፍያ የሚረጋገጥ፤
ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ሁለት ጆሮ በትክክል የሚታይ እና ጀርባው ነጭ የሆነ፤ የእናት/አባት እና የሕፃኑ የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ፤
147 ዩሮ