ቀደሞ የነበራቸው ፓስፖርት ይፈለግልኝ ጥያቄ

  • የተሰጠዎትን ፎርም መሙላት፤
  • የቀድሞ ፓስፖርት ቁጥር ካለዎት ይግለፁ፤
  • አሻራ መስጠትና መፈረም፤
  • የመኖሪያ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ፤
  • የአገልግሎት ክፍያ የለውም